ሻሎም ኮሌጅ በመጭው አስር አመት ውስጥ ዩኒቨርስቲ ለመሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እየሰራ ይገኛል !! እንዲሁም በኢትዮጵያ ካሉ አስር ምርጥ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አንዱ እና በአፍሪካ ካሉ ዩኒቨርስቲዎች ተዎዳዳሪ ለማድረግ እየሰራን እንገኛለን ።

✍️✍️✍️ እርስዎ ለኮሌጅዎ ምን ምን አሻራ ለማስቀመጥ አስበዋል?

✍️✍️✍️ እንግዲያውስ ነገ ዛሬ ሳይሉ ከዛሬ ጀምረው አሻራውን ያሳርፉ!!

✍️✍️✍️ .................................................................................................!!

✍️✍️✍️ .................................................................................................!!